![]() |
|
| Home | About us| Music | Comedy | Docs | Film | Orthodox Mezmur | Protestant Mezmur | News | Amharic | Business | Feeds | Links | |||
|
If you cant see this page, download one of the following two fonts. 1. Click here for windows systems. 2.Click here for non-windows systems. | |||
ስምንቱ ከበርቴ ሃገሮች ለአፍሪካ የምግብ ዋስትና አዲስ ዕቅድ ይፋ አደረጉየጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን በ ጂ8 ስብሰባ ላይ መገኘት አስመልክቶ ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን የድጋፍና የተቃውሞ ሠልፍ አደረጉ፡፡ Posted on 18 May 2012 | 5:31 pm የአየር ንብረት ለውጥና የህዝብ ብዛት በተገኘው ውጤት ላይ አደጋ ደቅነዋል ተባለስለ ኢትዮጵያ የመዋእለ-ነዋይ መስህብነት ተገለጸ Posted on 18 May 2012 | 12:54 pm ኢትዮጵያ በቅርቡ ካወጣችው ፀረ-ሽብር ሕግ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ክሦች እየታዩ ነውባለፈው ዓመት ተይዘው በዚሁ ሕግ የተከሰሱ 150 ሰዎችን ጉዳዮች ሦስት ዳኞች የተሰየሙበት ፌደራል ችሎት እየተመለከተ ነው፡፡ ከተከሣሾቹ መካከል ታዋቂ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች ይገኙባቸዋል፡፡ Posted on 17 May 2012 | 4:59 pm የ ጂ-ስምንት ስብሰባ ቅዳሜ ይካሄዳልበአፍሪካ የምግብ ዋስትና ላይ የሚካሄድ ከፍተኛ ስብሰባ ዋሽንግተን ላይ በፕሬዚዳንት ኦባማ ተጠርቷል፡፡ Posted on 16 May 2012 | 5:19 pm በቤልጅየም ኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ትዕይንት አደረጉሠልፉ የተካሄደው በብራስልሱ የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ደጅ ላይ ነው፡፡ Posted on 16 May 2012 | 5:12 pm የአፍሪካ የኢኮኖሚ ዕድገት የምግብ ዋስትናን አላረጋገጠምየአፍሪካ መንግሥታት በቂ የፖለቲካ ዝግጁነት እንዲኖራቸው መፍትሄው ሩቅ አይደለም፡፡ Posted on 15 May 2012 | 7:03 pm የደም መመረዝ በሽታ፥ ጠባይ፥ መንስኤና ህክምናPosted on 15 May 2012 | 5:04 pm በኢትዮጵያ የሣንሱር ሥጋት እያወዛገበ ነውየመንግሥት ማተሚያ ድርጅቶች ያዘጋጁት የሕትመት ሥራ ውል “በሕግ ዕገዳ የተጣለበትን ቅድሚያ ምርመራን ይተገብራል” ያሉ የብዙ ጋዜጦች አሣታሚዎች ውሉን ከመፈረም ጋዜጦቻቸውን መዝጋት እንደሚቀልላቸው ይናገራሉ፡፡ Posted on 14 May 2012 | 2:54 pm ኢትዮጵያና ናይጀርያ ለንጹህ ኤነርጂ ጥረታቸው ገንዘብ እንደሚያገኙ ታወቀአዲሱ የብርሀንና ሰላም ማተምያ ቤት መመርያ ለሳንሰር ይዳርጋል ተባለ Posted on 11 May 2012 | 12:21 pm የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ዕድገት መከሰት የአህጉረ አፍሪቃን ዕድገት ሊያፋጥን መሆኑ ተነገረወደፊት የሚከሰቱ ለውጦችን የሚጠቁም አውደ ጥናት ተካሄደ Posted on 10 May 2012 | 2:28 pm የአፍሪካ መንግሥታት የኢኮኖሚ ቁጥጥራቸውን እንዲያላሉ ተጠየቁየንግዱ ህዋ ከተመቻቸላቸው መዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ይመጣሉ Posted on 9 May 2012 | 2:36 pm ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላት የንግድና የፖለቲካ ግንኙነት ምክንያቶችከሶስት ዓመታት በፊት ቻይና ዩናይትድ ስቴይትስን ከአፍሪካ ጋር ባላት የንግድ ግንኙነት አልፋታለች። Posted on 8 May 2012 | 1:37 pm አሜሪካ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ ሁለት ገጽታ ያለው ፖሊሲ ታቁም ሲሉ ሰልፈኞች ጠየቁበዲሲ በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ የተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካ የሰብዓዊ መብት ይዞታው ከለት ወደለት "እያተበላሸ" ነው ለሚሉት የኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠውን ድጋፍ፤ ከመርሆዎቿ ጋር ታጣጥም ሲሉ ጠይቀዋል። Posted on 7 May 2012 | 3:03 pm ክርክር፥ በኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብት ይዞታና የገቢ ተጠቃሚነት ዙሪያPosted on 6 May 2012 | 2:56 pm በኢትዮጵያ የጉዲፈቻ ሂደት ውስጥ ጉድለት እንዳለ ተገለጸየተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ የተጽዕኖ አቅም የለውም ተባል Posted on 4 May 2012 | 1:46 pm ጋምቤላ የቆሰለ ፓኪስታናዊ ሞተለጥቃቱ የኢትዮጵያ መንግሥት የአፀፋ እርምጃ እየወሰደ ነው ይላሉ ተቃዋሚዎች፡፡ Posted on 3 May 2012 | 8:45 pm የአራት ሰዎችን ህይወት ለቀጠፈው የአርሲ ግጭት ተጠያቂው ማን ነው?በምእራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ለአራት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ፖሊስና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭት ሃላፊነት ማን እንደሚወስድ እያወዛገበ ነው። Posted on 3 May 2012 | 2:27 pm በዋልድባ ስኳር ፕሮጀክት ሥራው ያለማቋረጥ እየተካሄደ መሆኑን የአካባቢው አስተዳዳሪ ገለፁማንም ሰው ወደ አካባቢው ያለ ችግር ሄዶ ማየት እንደሚችልም አስታወቁ፡፡ Posted on 2 May 2012 | 7:18 pm በአዲስ አበባ የፓኪስታን አምባሣደር ስለጋምቤላው ጥቃት ተናገሩምርመራ ይካሄዳል ብለው እንደሚያምኑም አመለከቱ Posted on 2 May 2012 | 7:12 pm የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በአዲስ አበባ የዓለም ሊበራል ፓርቲዎችን ጉባዔ ሊያሰናግድ ነውከሦስት ዓመታት ተከታታይ ውይይት በኋላ ኢዴፓ የሊብራል ፓርቲዎች ግንኙነት አውታር አባል መሆኑን አስታወቀ። Posted on 1 May 2012 | 9:49 pm የዋልድባ ገዳም አካባቢ የስኳር ልማት በአካባቢው ማህበረሰብ ቁጣ ቀሰቀሰለስኳር ልማት ሊውል ወደታቀደበት የዋልድባ ገዳም አካባቢ፤ ህዝብ ከተለያዩ አካባቢዎች እንዳቀና ምስክሮች ገለጹ። Posted on 1 May 2012 | 3:00 pm በአርሲ በፖሊስና በህዝቡ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት አራት ሰዎች ተገደሉበምእራብ አርሲ ዞን አሳሳ ከተማ የዓርብ ጸሎት አድርሰው ከመስጊድ በሚመለሱ ሰዎችና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያስ 4 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች ቆስለዋል። Posted on 30 April 2012 | 3:04 pm መኢአድ ማኅተሙን መጠቀም የሚችለው እስከ ሚያዝያ 30 ብቻ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወሰነመኢአድ እርምጃው ፓርቲአችንን ከማፍረስ ያልተነነሰ ውሣኔ ነው አለ። Posted on 29 April 2012 | 3:46 pm የዓለም ጤና አጠበበቅ ፌዴሬሽን ጉባዔ ፍፃሜአዲስ አበባ ላይ ከሰኞ ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው 13ኛው የዓለም የጤና አጠባበቅ ማኅበራት ፌዴሬሽን ጉባዔ ዐርብ ማምሻውን ተጠናቅቋል፡፡ Posted on 28 April 2012 | 3:58 pm |
|||