Home | About us| Music | Comedy | Docs | Film | Orthodox Mezmur | Protestant Mezmur | News | Amharic | Business | Feeds | Links
If you cant see this page, download one of the following two fonts.
1. Click here for windows systems.
2.Click here for non-windows systems.

‹‹ሰልባጅ ተሽከርካሪዎችን ማስገባት ካልቆመ ኢንዱስትሪው ከመሬት ሊነሳ አይችልም›› አቶ አስቻለው በላይ፣ ባለሀብት

ባሳለፍነው ቅዳሜ በላይ አብ ኢንተርፕራይዝ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በአዳማ ያስገነባውን የተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ በይፋ አስመርቋል፡፡

Posted on 16 May 2012 | 12:46 am

ለአስተማማኝ ስኬት ሕዝብ ይሳተፍበት

መንግሥት ብዙ ነገር እያቀደ ነው፡፡ ዕቅድን በተግባር ለማዋል ሲንቀሳቀስ እየታየ ነው፡፡ ሕዝብን የማሳተፍ እንቅስቃሴ ግን ከዕቅድ ይዘትና ክብደትጋር ተመጣጣኝ አይደለም፡፡ የሕዝብ ተሳትፎ በቂ ትኩረት እያገኘና በቂ ጥረት እየተደረገበት አይደለም፡፡

Posted on 16 May 2012 | 12:39 am

“የውጭ የፋይናንስ ተቋማት ወደ ኢትዮጵያ ቢገቡ ኢኮኖሚውን ይንዱታል” ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

የውጭ ግዙፍ የፋይናንስ ተቋማት ወደ ኢትዮጵያ ቢገቡ ለኢኮኖሚው እንደሚያሰጋ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስታወቁ፡፡

Posted on 16 May 2012 | 12:38 am

ከአልቃይዳና ከአልሸባብ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት በተፈረጀው አልቃይዳና ራሱን አልሽባብ በማለት ከሚጠራው አሸባሪ ቡድን ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ውለው በነበሩ አሥር ግለሰቦች ላይ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ትናንትና ክስ መሠረተባቸው፡፡

Posted on 16 May 2012 | 12:37 am

የአዲሱ ገበያና የሲኤምሲ አካባቢ ነዋሪዎች በውኃ ጥም ልናልቅ ነው አሉ

“ችግሩ የውኃ እጥረትና የመስመር ለውጥ ነው” የውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን

በጉለሌ ክፍለ ከተማ በተለይ ከሰሜን ማዘጋጃ ጀምሮ እስከ አዲሱ ገበያ መጨረሻ (በላይ ዘለቀ መንገድ ድል በር) ድረስና በየካና ቦሌ ከፍለ ከተማ ሲኤምሲ ጉርድ ሾላ አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች፣ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ በተፈጠረባቸው የውኃ መቋረጥ ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

Posted on 16 May 2012 | 12:36 am

የንግድ ወኪሎችን የማያሳትፍ የ1.2 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ግዢ ሊፈጸም ነው

መንግሥት ለ2005 ምርት ዘመን አገሪቱ የሚያስፈልጋትን 1.2 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የአገር ውስጥ የንግድ ወኪሎችን ወደ ጎን በማለት ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት አዲስ ዕቅድ መንደፉን ምንጮች ገለጹ፡፡

Posted on 16 May 2012 | 12:35 am

ለሐዲድ ግንባታ የተፈናቀሉ የአዳማ ነዋሪዎች ምትክ ቦታ እንዳልተሰጠቸው ገለጹ

“ንብረታችንና ቤታችን በማናውቃቸው ሰዎች ተዘርፏል” ተፈናቃዮች

ለምድር ባቡር ሐዲድ ሥራ ከያዙት ሕጋዊ ቦታ እንዲፈናቀሉ የተወሰነባቸው የአዳማ ከተማ ቀበሌ 03 ነዋሪዎች ምትክ ቦታ ሳይሰጣቸው በግዳጅ ቤታቸው የፈረሰባቸው መሆኑን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

Posted on 16 May 2012 | 12:33 am

አንድነት ፓርቲ በሥነ ጥበብ ሚና ላይ ውይይት ሊያካሂድ ነው

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በሥነ ጥበብ ሚና ላይ በመጪው እሑድ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በብሔራዊ ቴአትር የፓናል ውይይት እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ በዕለቱ አራት ተወያዮች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

Posted on 16 May 2012 | 12:33 am

መንግሥት ከፍተኛ ገንዘብ ያፈሰሰባቸው ሁለት የቱርክ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች ሥራ እየጀመሩ ናቸው

መንግሥት ከቱርክ ኩባንያዎች ጋር በሽርክና ካቋቋማቸው ከሁለቱ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች አንዱ የሆነው ሳይጂን ዲማ ማምረት ጀመረ፡፡ ሁለተኛውና ሴሌን ደዋ የሚባለው ፋብሪካ በሰኔ ወር መጨረሻ ማምረት እንደሚጀምር ታወቀ፡፡

Posted on 16 May 2012 | 12:32 am

የሰብዓዊ መብቶች የድርጊት መርሐ ግብር አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤቶች ሊቋቋሙ ነው

በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ ከግንቦት 6 እስከ 7 ቀን 2004 ዓ.ም. ድረስ በተካሄደው ውይይት፣ የኢፌዲሪ የብሔራዊ የሰብዓዊ መብቶች የድርጊት መርሐ ግብር የሚያስፈጽሙ ጽሕፈት ቤቶች በክልል ደረጃ እንዲቋቋሙ ከስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡

Posted on 16 May 2012 | 12:28 am